Hilltops Academy Jobs Vacancy
www.abayjobs.com
Hilltops Academy New Jobs Vacancy
ታህሳስ 11/2015 ዓ.ም
አካዳሚያችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ልምድ ያላቸው መምህራንና ሠራተኞችን እጅግ ማራኪ በሆነ ደመወዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
መስፈርቶች ደመወዝ
- መምህርነትን ወደው እና አፍቅረው የሚሰሩ
- ለመምህርነት የሞያ ሥነ-ምግባር ታዛዥ የሆኑ ለመምህራን ከ15,000 – 30,000 ብር
- በተመደቡበት የሞያ ዘርፍ ለውጥ ማስመዝገብ የሚችሉ ለኬጂ እና ለአሀዳዊ (Self-contained) መምህራን
- የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ከ15,000 – 25,000 ብር
- ሙሉ ጊዜያቸውን ለመምህርነት ሞያ የሚያውሉ ለእንግሊዘኛ መምህራን ከ20,000 – 35,000 ብር
- ለተባባሪ መምህራን ከ7,000 – 8000 ብር
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተወዳዳሪ ቀርቦ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
|
ተ.ቁ |
የስራው ዓይነት |
ተፈላጊ ችሎታ |
የስራ ልምድ |
ብዛት |
|
|
1. |
እንግሊዘኛ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በእንግሊዘኛ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች፡፡ እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገር እና ያለግድፈት መፃፍ፣ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
10 |
|
|
2. |
ፊዚክስ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
4 |
|
|
3. |
ሒሳብ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሒሳብ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
4
|
|
|
4. |
ኬሚስትሪ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኬሚስትሪ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
4 |
|
|
5. |
ባዮሎጂ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በባዮሎጂ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
4 |
|
|
6. |
ጂኦግራፊ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በጂኦግራፊ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
3 |
|
|
7. |
ሂስትሪ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሂስትሪ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
3 |
|
|
8. |
አማርኛ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
3 |
|
|
9. |
አፋን ኦሮሞ መምህር |
ከታወቀ የትምህርት ተቋም በኦሮሚኛ ቋንቋ በዲግሪ የተመረቀ/ች |
በሙያው የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
5 |
|
|
10. |
የስነ-ዜጋ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሥነ-ዜጋ፣ በታሪክ ወይም በፖለቲካል ሣይንስ ትምህርት በመጀመሪያ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት |
3 |
|
|
11. |
አሀዳዊ መምህር (Self Contained Teacher) |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት አይነቶች በBED ዲግሪ የተመረቀ/ች |
3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት (ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ) |
10 |
|
|
12. |
የአፀደ ህፃናት (ኬጂ) መምህርት |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ (BED) ዲግሪ የተመረቀች |
በሙያው 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት |
15 |
|
|
13. |
ረዳት መምህር (Cooperative Teacher) |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት አይነቶች በዲግሪ የተመረቀ/ች |
ጥሩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ እና ጥሩ የእጅ ፅሁፍ ያላት እና 0 ዓመት ልምድ |
30 |
|
|
14. |
ሞግዚት |
12 ክፍልን ያጠናቀቀች |
በሙያው 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያላት |
20 |
|
|
15. |
ሴክረተሪ |
በሴክረተሪያል ሳይንስ ዲፕሎማ ያላት ወይም በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ታይፒንግ አስደናቂ ችሎታ ያላት |
በሞያው 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት፡፡ |
5 |
|
- አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃቸውን በመያዝ በእጅ የተፃፈ ማመልከቻ ይዞ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
|
አድራሻችን ፡- ጦርሃይሎች ሆላንድ ኤምባሲ ፊት ለፊት
( Finance +251-993-52-64-02 KG Division: - +251-922- 22-63-50/ +251- 993 -52-64-01 Primary Division:- + 251- 925 -34-00-99 Hilltops Knowledge Village: - +251-930-07-71-27 * 70538 Website: www.hilltops1.com ለበለጠ መረጃ፡- Telegram Channel፡ hilltopsjob
|