Hilltops Academy Jobs Vacancy

Hilltops Academy Jobs Vacancy

Hilltops Academy

ሂልቶኘስ አካዳሚ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ልምድ ያላቸው መምህራንን እጅግ ማራኪ በሆነ ደመወዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡


1. እንግሉዘኛ መምህር
2. ሒሳብ መምህር


መስፈርቶች
 ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተሇያዩ የትምህርት አይነቶች በዲግሪ የተመረቀ/ች
 በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በሊይ የሥራ ልምድ ያለው/ሊት
 መምህርነትን ወደው እና አፍቅረው የሚሰሩ
 በመምህርነት የሞያ ሥነ-ምግባር ታዛዥ የሆኑ
 በተመደቡበት የሞያ ዘርፍ ሇውጥ ማስመዝገብ የሚችለ
 የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
 ሙለ ጊዜያቸውን ሇመምህርነት ሞያ የሚያውለ
ደመወዝ
 ለእንግሉዘኛ መምህር ከ40,000 – 60,000 ብር (ከአርባ ሺህ እስከ ስልሳ ሺህ ብር)
 ለሒሳብ መምህር ከ40,000 – 50,000 ብር (ከአርባ ሺህ እስከ ሃምሳ ሺህ ብር)
አድራሻ፡- ቤተል ሮም ሰፈር አዲሱ 30 ሜትር መንገድ እሳት አደጋ አከባቢ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ
Finance +251-993-52-64-02
KG Division: - +251-922- 22-63-50/ +251- 993 -52-64-01
Primary Division:- + 251- 925 -34-00-99
Hilltops Knowledge Village: - + 251-930-07-71-27


 አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃቸውን በመያዝ እንዲሁም በእጅ የተፃፈ ማመልከቻ ይዞ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡