Hilltops Academy Jobs Vacancy

Hilltops Academy Jobs Vacancy

አካዳሚያችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ልምድ ያሊቸው መምህራንና ሠራተኞችን እጅግ ማራኪ በሆነ ደመወዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቶች
 መምህርነትን ወደው እና አፍቅረው የሚሰሩ
 ሇመምህርነት የሞያ ሥነ-ምግባር ታዛዥ የሆኑ
 በተመደቡበት የሞያ ዘርፍ ሇውጥ ማስመዝገብ የሚችለ
 የተሟሊ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችለ
 ሙለ ጊዜያቸውን ሇመምህርነት ሞያ የሚያውለ
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሊ ተወዳዳሪ ቀርቦ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልፃሇን፡፡

ደመወዝ
 ሇመምህራን ከ25,000 - 50,000 ብር
 ሇኬጂ መምህራን ከ20,000 - 40,000 ብር
 ሇአሀዳዊ (Self-contained) መምህራን ከ20,000-40,000 ብር
 ሇእንግሉዘኛ መምህራን ከ35,000 - 60,000 ብር
 አረብኛ ቋንቋ መምህር ከ20,000 - 30,000
 ሇሴክረተሪ ከ12,000 - 20,000

Position 1: የታሪክ (History) መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሂስትሪ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁሇተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች፡፡
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በሊይ የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
Number of positions: 5

Position 2: ኢኮኖሚክስ መምህር


ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ ወይም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁሇተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በሊይ የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
Number of positions: 5

Position 3: ሒሳብ መምህር


ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሒሳብ ትምህርት በመጀመሪያ
ዲግሪ ወይም በሁሇተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በሊይ የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
Number of positions: 5

Position 4: የአፀደ ህፃናት (ኬጂ) መምህርት


ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተሇያየ የትምህርት ዘርፍ (BED) ዲግሪ የተመረቀች
በሙያው 3 ዓመትና ከዚያ በሊይ የስራ ልምድ ያሊት
Number of positions: 10

Position 5: አሀዳዊ መምህር (Self Contained Teacher)

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተሇያዩ የትምህርት አይነቶች በBED ዲግሪ የተመረቀ/ች
3 ዓመትና ከዚያ በሊይ የስራ ልምድ ያለው/ሊት (ሴት አመልካቾች ይበረታታለ)

Number: of positions: 10

Position 6: ኬሚስትሪ መምህር


ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኬሚስትሪ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁሇተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
Number of positions: 6

Position 7: ፊዚክስ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁሇተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በሊይ የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
Number of Positions: 6

Position 8: ሴክረተሪ

በሴክረተሪያል ሳይንስ ዲፕሎማ ያሊት ወይም
በአማርኛ እና በእንግሉዘኛ ታይፒንግ አስደናቂ ችሎታ ያሊት
በሞያው 3 ዓመትና ከዚያ በሊይ የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት፡፡
Number of positions: 6

Position 9: እንግሉዘኛ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በእንግሉዘኛ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁሇተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች፡፡ እንግሉዘኛን አቀሊጥፎ መናገር እና ያሇግድፈት መፃፍ፣ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በሊይ የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
Number of positions: 10

Position 9: አረብኛ ቋንቋ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአረብኛ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች፡፡ አረብኛን አቀሊጥፎ መናገር እና ያሇግድፈት መፃፍ፣ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል
በሞያው ሶስት አመት እና ከዚያ በሊይ የሰራ/ች
Number of positions: 5

Position 11: ጂኦግራፊ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በጂኦግራፊ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁሇተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
Number of positions: 6

አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃቸውን በመያዝ በእጅ የተፃፈ ማመልከቻ ይዞ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የሚችለ መሆኑን እንገልፃሇን፡፡

Deadline: December 28, 2023