Ethiopian Railroads Corporation Vacancy
Ethiopian Railroads Corporation Vacancy
Ethiopian Railways Corporation invites qualified candidates for the following positions.
Ethiopian Railway, commonly known as ER, full name Ethiopian Railway Corporation, is the public railway operator of the Federal Democratic
How to Apply
ማሳሰቢያ
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ ቤት የሰው ኃብት ልማት መምሪያ ቢሮ ሲቪ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በተጠየቀው የሙያ መስክ ያለው እንዲሁም ከግል መስሪያ ቤት የሚመጣ የሥራ ልምድ ግብር የተከፈለበት የሚገልጽ ደብዳቤ/ ማስረጃ መያዝ ያለባችሁ ሲሆን ማንኛውም የሥራ ልምድ ከምረቃ በኋላ የተገኘ መሆን ይኖርበታል እንዳሁም በቴክኒክና ሙያ በሚጠይቀው የትምህርት ዝግጅት የሰለጠናችሁ የብቃት ማረጋገጫ( COC) ማቅረብ ይኖርባችኋል
ለበለጠ መረጃ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ስልክ ቁጥር011-470-20-51/ 011470-29-94
Website- www.erc.gov.et