MIDROC CONSTRUCTION ETHIOPIA JOBS VACANCY
MIDROC CONSTRUCTION ETHIOPIA PLC
MIDROC CONSTRUCTION ETHIOPIA PLC vacancy 2024 MIDROC Construction Ethiopia PLC Midroc Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al- Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture,Agro-processing, Manufacturing, Mining
የሥራ ቦታ ፕሮጀክቶች
How to Apply
- ከድርጅታችን ጋር መሥራት የሚፈልጉና መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰራተኞች ዋናውን እና የማይመለስ የትምህርት የሥራ ልምድ ሰነዳቸውን እና መታወቂያ ኮፒ ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በኋላ ባሉት 05 የሥራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ መካኒሳ አቦ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት የሚገኝበት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአካል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ አመልካቾች የሚወዳደሩበትን የሥራ ቦታ እና የስራ መደብ በማመልከቻቸው ላይ መጥቀስ አለባቸው ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር የሰው ሐብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት – 011- 3 72 61 50