Hilltops Academy Jobs Vacancy
አካዳሚያችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ልምድ ያሊቸው መምህራንና ሠራተኞችን እጅግ ማራኪ በሆነ ደመወዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቶች
መምህርነትን ወደው እና አፍቅረው የሚሰሩ
ሇመምህርነት የሞያ ሥነ-ምግባር ታዛዥ የሆኑ
በተመደቡበት የሞያ ዘርፍ ሇውጥ ማስመዝገብ የሚችለ
የተሟሊ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችለ
ሙለ ጊዜያቸውን ሇመምህርነት ሞያ የሚያውለ
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሊ ተወዳዳሪ ቀርቦ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልፃሇን፡፡
ደመወዝ
ሇመምህራን ከ25,000 - 50,000 ብር
ሇኬጂ መምህራን ከ20,000 - 40,000 ብር
ሇአሀዳዊ (Self-contained) መምህራን ከ20,000-40,000 ብር
ሇእንግሉዘኛ መምህራን ከ35,000 - 60,000 ብር
አረብኛ ቋንቋ መምህር ከ20,000 - 30,000
ሇሴክረተሪ ከ12,000 - 20,000
Position 1: የታሪክ (History) መምህር
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሂስትሪ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁሇተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች፡፡
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በሊይ የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
Number of positions: 5
Position 2: ኢኮኖሚክስ መምህር
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ ወይም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁሇተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በሊይ የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
Number of positions: 5
Position 3: ሒሳብ መምህር
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሒሳብ ትምህርት በመጀመሪያ
ዲግሪ ወይም በሁሇተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በሊይ የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
Number of positions: 5
Position 4: የአፀደ ህፃናት (ኬጂ) መምህርት
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተሇያየ የትምህርት ዘርፍ (BED) ዲግሪ የተመረቀች
በሙያው 3 ዓመትና ከዚያ በሊይ የስራ ልምድ ያሊት
Number of positions: 10
Position 5: አሀዳዊ መምህር (Self Contained Teacher)
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተሇያዩ የትምህርት አይነቶች በBED ዲግሪ የተመረቀ/ች
3 ዓመትና ከዚያ በሊይ የስራ ልምድ ያለው/ሊት (ሴት አመልካቾች ይበረታታለ)
Number: of positions: 10
Position 6: ኬሚስትሪ መምህር
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኬሚስትሪ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁሇተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
Number of positions: 6
Position 7: ፊዚክስ መምህር
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁሇተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በሊይ የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
Number of Positions: 6
Position 8: ሴክረተሪ
በሴክረተሪያል ሳይንስ ዲፕሎማ ያሊት ወይም
በአማርኛ እና በእንግሉዘኛ ታይፒንግ አስደናቂ ችሎታ ያሊት
በሞያው 3 ዓመትና ከዚያ በሊይ የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት፡፡
Number of positions: 6
Position 9: እንግሉዘኛ መምህር
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በእንግሉዘኛ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁሇተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች፡፡ እንግሉዘኛን አቀሊጥፎ መናገር እና ያሇግድፈት መፃፍ፣ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በሊይ የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
Number of positions: 10
Position 9: አረብኛ ቋንቋ መምህር
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአረብኛ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች፡፡ አረብኛን አቀሊጥፎ መናገር እና ያሇግድፈት መፃፍ፣ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል
በሞያው ሶስት አመት እና ከዚያ በሊይ የሰራ/ች
Number of positions: 5
Position 11: ጂኦግራፊ መምህር
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በጂኦግራፊ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁሇተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
Number of positions: 6
አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃቸውን በመያዝ በእጅ የተፃፈ ማመልከቻ ይዞ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የሚችለ መሆኑን እንገልፃሇን፡፡