Industrial Parks Development Corporation Vacancy
Industrial Parks Development Corporation
Industrial Parks Development Corporation Vacancy 2024, Industrial Projects Service( IPS) would like to hire competent and qualified applicants for the following vacant posts.
Industrial Parks Development Corporation( IPDC) was established in 2014, as one of the public enterprises. Inspired by the full support of the government, IPDC is becoming an engine of rapid-fire industrialization that nurtures manufacturing diligence, accelerates profitable transformation, promote and attract both domestic and foreign investors.
To activate both pre andpost-investment servicing, it avails serviced artificial land,pre-built factory sheds equipped with all- encompassing utilities, and infrastructural facilities that fit transnational norms, with no compromise on workers’ security and environmental safety.
Indeed, it's important to note, that IPDC, in collaboration with Ethiopian Investment commission and Ethiopian Revenue and Customs Authority, and more institutions provide a one- stop- shop service for investors investing in designated artificial parks.
The Ethiopian Industrial Parks Development Corporation( IPDC) was established in 2014, as one of the public enterprise. Inspired from the full support of government, IPDC is becoming an engine of rapid-fire industrialization that nurture manufacturing industries, to accelerate economic transformation, promote and attract both domestic and foreign investors.
Please Zoom The Below Image To See All Jobs Clearly
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ለተገለጹ ክፍት የስራ መደቦች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
1. የስራ መደቡ መጠሪያ- ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ባለሙያ
ደረጃ- 14
ደመወዝ- 38,557
ብዛት- 1
ተፈላጊ የትምህርት አይነት- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ቢዝነስ አስተዳደር ኢኮኖሚክስ እና በተያያዥ የትምህርት መስኮች
የትምህርት ደረጃ- የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሁለተኛ ዲግሪ
የስራ ልምድ-3/ 2 ዓመት
ተጨማሪ መስፈርት- አይጠይቅም
የቅጥር ሁኔታ- በቋሚነት
የስራ ቦታ- ዋናው መ/ ቤት
**********************************************************
2. የስራ መደቡ መጠሪያ- ከፍተኛ የማርኬቲንግ ባለሙያ
ደረጃ- 14
ደመወዝ- 38,557
ብዛት- 1
ተፈላጊ የትምህርት አይነት- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ቢዝነስ አስተዳደር ኢኮኖሚክስ እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች
የትምህርት ደረጃ- የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሁለተኛ ዲግሪ
የስራ ልምድ-3/ 2 ዓመት
ተጨማሪ መስፈርት- አይጠይቅም
የቅጥር ሁኔታ- በቋሚነት
የስራ ቦታ- ዋናው መ/ ቤት
*************************************************
3. የስራ መደቡ መጠሪያ- ከፍተኛ የብራንዲንግ ባለሙያ
ደረጃ- 14
ደመወዝ- 38,557
ብዛት- 1
ተፈላጊ የትምህርት አይነት- በማርኬቲንግ ቢዝነስ አስተዳደር እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች
የትምህርት ደረጃ- የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሁለተኛ ዲግሪ
የስራ ልምድ-3/ 2 ዓመት
ተጨማሪ መስፈርት- በግራፊክስ በዲዛይን እና ተዛማች ሰርተፊኬሽን ያለው/ ያላት
የቅጥር ሁኔታ- በቋሚነት
የስራ ቦታ- ዋናው መ/ ቤት
*************************************************
4. የስራ መደቡ መጠሪያ- ሁለገብ የጥገና ሠራተኛ
ደረጃ-9
ደመወዝ- 24,435
ብዛት- 1
ተፈላጊ የትምህርት አይነት- በእንጨት ወይም በብረት ሥራ
የትምህርት ደረጃ- 10 2
የስራ ልምድ-3 ዓመት
ተጨማሪ መስፈርት- አይጠይቅም
የቅጥር ሁኔታ- በቋሚነት
የስራ ቦታ- ዋናው መ/ ቤት
*************************************************
5. የስራ መደቡ መጠሪያ- የመረጃ ዴስክ ባለሙያ
ደረጃ-11
ደመወዝ- 29,029
ብዛት- 1
ተፈላጊ የትምህርት አይነት- በጆርናሊዝም ቋንቋና ስነ ፅሁፍ ፖለቲካል ሣይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች
የትምህርት ደረጃ- የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሁለተኛ ዲግሪ
የስራ ልምድ-1/ 0 ዓመት
ተጨማሪ መስፈርት- አይጠይቅም
የቅጥር ሁኔታ- በቋሚነት
የስራ ቦታ- ዋናው መ/ ቤት
*************************************************
ስልክ ቁጥር 0118 72 24 20
ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
ማሳሰቢያ
• የምዝገባ ሁኔታ በኦን ላይን https// lnkd.in/ eRu7_PBQ ሲሆን ለሥራ መደቡ የሚያስፈልጉ የትምህርት ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/ pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባቸዋል
• የመመዝገቢያ አድራሻ
• የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ
• አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
• ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ ስራ ልምድ ግብር መከፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
Apply here