Sidama Bank Call for Interview
www.abayjobs.com
Sidama Bank SC
Dear all of you who have been tested by zero years of experience We'd like to inform you that you can see the results of the exam from Hawassa University below.
Thank you for choosing Sidama Bank. ውድ በዜሮ ዓመት ልምድ የተፈተናችሁ የፈተና ውጤት ከዚህ በታች መመልከት የሚትችሉ መሆኑን እየገለፅን በውጤታችሁ ደረጃ መሰረት ለቃል ፈተና እስከሚትጠሩ በትዕግስት እንድትጠባበቁና በውስጥ ማስታወቂያ እንድትከታተሉ በአክብሮት እንገልፃለን
ሲዳማ ባንክን ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን