ሂልቶኘስ  አካዳሚ Jobs vacancy

ሂልቶኘስ  አካዳሚ Jobs vacancy


ሂልቶኘስ  አካዳሚ


ሂልቶኘስ  አካዳሚ  ከዚህ  በታች  በተጠቀሰው  የሙያ  ዘርፍ  ልምድ  ያላቸው  መምህራንን  እጅግ
ማራኪ በሆነ ደመወዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
1.  ኢኮኖሚክስ መምህር
መስፈርቶች
  ከታወቀ  ዩኒቨርሲቲ  በቢዝነስ  እና  ኢኮኖሚክስ  ፣  አግሮ  ኢኮኖሚክስ  ትምህርት  ዘርፍ  በዲግሪ
የተመረቀ/ች
  በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያሇው/ላት
  መምህርነትን ወደው እና አፍቅረው የሚሰሩ         
  ሇመምህርነት የሞያ ሥነ-ምግባር ታዛዥ የሆኑ         
  በተመደቡበት የሞያ ዘርፍ ሇውጥ ማስመዝገብ የሚችለ     
  የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችለ   
  ሙለ ጊዜያቸውን ሇመምህርነት ሞያ የሚያውለ
አድራሻችን፡-  ቤተል  ሮም  ሰፈር  አዲሱ  30  ሜትር  መንገድ  እሳት  አደጋ  አከባቢ  አቢሲንያ  ባንክ  ያሇበት
ህንፃ 1ኛ ፎቅ
Finance +251-993-52-64-02
KG Division: - +251-922- 22-63-50/ +251- 993 -52-64-01 
Primary Division:- + 251- 925 -34-00-99
Hilltops Knowledge Village: - + 251-930-07-71-27
Telegram Channel:- hilltopsjob 
  አመልካቾች  ማስታወቂያው  ከወጣበት  ቀን  ጀምሮ  እስከ  10  የስራ  ቀናት  ድረስ  ዋናውንና  ኮፒውን
ማስረጃቸውን  በመያዝ  እንዲሁም  በእጅ  የተፃፈ  ማመልከቻ  ይዞ  በግንባር  በመቅረብ  ማመልከት
የሚችለ መሆኑን እንገልፃሇን፡ 

NB:-Whenever you are looking for in Ethiopia, just remember www.abayjobs.com   

For More updates Join Our Official Telegram Channel https://t.me/abayjobscom