Addis Ababa Water and Sewerage Authority vacancy
Addis Ababa Water and Sewerage Authority vacancy
Addis Ababa Water and Sewerage Authority vacancy 2024
Addis Ababa Water and Sewerage Authority invites qualified employee for the following vacant position
HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ
- አመልካቾች በአካል ሳይመጡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ ቀናት ኦንላይን መመዝገብ ይችላሉ የመመዝገቢያ ዌብሳይት አድራሻ https://job.aawsa.gov.et
- መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶችና የግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል
- የተጠየቁት የሥራ ልምዶች ከምረቃ በኋላ የተሰሩ ሆኖ ከየሥራ መደቦቹ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት (Applicable) ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል
- በደረጃ (Level) ለሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃ በሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) አብሮ መያያዝ ይኖርበታል የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ስልክ ቁጥር- 011- 618 76 55