Ministry Of Labor Foreign Vacancy
Ministry Of Labor Foreign
Ministry Of Labor Foreign Jobs Opportunities; Through the reform work and the technology developed by the Ministry of Labor and Skills to make job opportunities available to citizens in the country and abroad, further than 146,291 citizens have been suitable to benefit from job opportunities abroad in five months.
ሥራና ክህሎት ሚንስቴር ከሃገር ውስጥ እና በሃገር ውጪ ያሉ የስራ ዕድሎችን ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ባለው የሪፎርም ስራና በተዘረጋው ቴክኖሎጂ በአምስት ወራት(ወ.ሴ) ከ 146,291 በላይ ዜጎች በውጭ ሃገር የስራ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ ተችሏል
The Ministry of Foreign Affairs has developed technology that protects the safety and interests of our citizens prevents corruption, and provides a very fast service.
ሚንስቴር መስሪያቤቱ በውጭ ሃገር የሰራተኛ ስምሪት የዜጎቻችን ደህንነት እና ጥቅም የሚያስጠብቅ እንዲሁም ብልሹ አሰራርን የሚከላከል ቴክኖሎጂ በውስጥ አቅም አልምቶ እጅግ ፈጣን የሆነ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል
Therefore, due to the reform activities carried out by the ministry in coordination with the stakeholders and the fast service provided in the sector, as well as the new agreements we're entering into with colorful countries to expand the reach of deployment, the citizens who are willing to register and take training in the listed professional fields are in the labor market information system of Ethiopia. We encourage you to register on the website//www.lmis.gov.et.
በመሆኑም ሚንስቴር መስሪያቤቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት በሚያከናውናቸው የሪፎርም ተግባራት እና በዘርፉ በሚሰጠው ፈጣን አገልግሎት እንዲሁም የስምሪት መደረሻዎችን ለማስፋት ከተለያዩ ሃገራት ጋር እየገባናቸው ያሉ አዳዲስ ስምምነቶች የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ፍላጎት ያላቸው በመሆኑ በተዘረዘረው የሞያ መስክ ተመዝግበው ስልጠና ለመውሰድ ፍቃደኛ የሆናቹ ዜጎች በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት https://www.lmis.gov.et ድህረ- ገጽ ላይ ገብታቹ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን
1. Driver – ሹፌር
2. Cleaner – የጽዳት ባለሞያ
3. Chef – በሼፍ
4. Laborer – በጉልበት ሰራተኝነት
5. Security Guard/ Security Officer – የጥበቃ ባለሞያ
6. Technician – ቴክኒሺያን
7. Carpenter – የእንጨት ባለሞያ
8. Store Keeper – የሱቅ ጠባቂ Registrants are responsible for entering their information correctly during the registration on the website, and when you finish entering your information, we inform you to complete your registration by going to one of the centers located near your provider with the biometrics number provided by the system.
ተመዝጋቢዎች ድህረ- ገጹ ላይ በሚደረገው ምዝገባ መረጃዎቻችሁን በትክክል የማስገባት ሃላፊነት ያለባችሁ ሲሆን መረጃዎቻችሁን አስገብታችሁ ስትጨርሱ ሲስተሙ በሚሰጠው የባዮሜትሪክስ ቁጥር አቅራቢያችሁ በሚገኙ አንድ ማዕከላት በመሄድ የባዮሜትሪክስ ምዝገባ በማደረግ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እናስታውቃለን
How To Register
(Watch Video)- https://youtu.be/C1KUtFncNlY
Register here https//lmis.gov.et/ auth
How To Register (Watch videotape)- https://youtu.be/C1KUtFncNlY
Register Here https://lmis.gov.et/auth
Note It isn't necessary to have a passport to register; A list of biometric registration centers can be found at https://lmis.gov.et/ossc-lists.You're the owner of your work!
ማሳሰቢያ ለመመዝገብ የፓስፖርት ባለቤት መሆን የማያስፈልግ ሲሆን የባዮሜትሪክስ ምዝገባ የሚያከናውኑ አንድ ማዕከላትን ዝርዝር https//lmis.gov.et/ ossc- lists ከዚህ ላይ ማግኘት ይቻላል የሥራዎ ባለቤት እርስዎ ኖዎት!