Amhara Regional Health Office Vacancy
www.abayjobs.com
Amhara Regional Health Office
Permanent Recruitment Advertisement, In order to achieve the goals of sustainable development of health at the transnational level and to increase the coverage of universal health services for our people, the Amhara Regional Health Officewants to make the appointments listed below on a ermanent basis based on the availability of positions and budgets..
Position 1:General Practitioner
Salary –9056.00/ nine thousand fifty six Birr
Quantity – 340/ three hundred and forty/
Work place – vacancies in health institutions in the region
Required educational preparation Bachelor’s degree in General Practitioner Work experience 0 years of work experience, professional registration license .
Position 2: Dentist
Quantity – 4/ four
Salary 9056.00/ nine thousand fifty six Birr/
Job position- vacancies in health institutions in the region
Required educational preparation Bachelor’s degree in dentistry
Work experience 0 years of work experience, professional registration license
Position 3: Technologist Graduate
Education Level Bachelor of Medical Radiology Technology Bachelor of Medical Radiology Work experience A year
Number of 3/ three/ Level Twelve
Salary –7071.00/ Seven thousand Seventy One Birr/
Place of work in hospitals under Amhara Region Health Office
Employment Status Registration
Period 7/ Seven Working Days Continuously from the date of publication of this notice. የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ የአብክመ ጤና ቢሮ በአለም አቀፍ ደረጃ የጤና ዘላቂ ልማት ግቦችን እውን ለማድረግና የህዝባችንን ሁለንተናዊ የጤና አገልግሎት ሽፋንን ከፍ በማድረግ ማሳካት የሚቻለው ብቁ የሆኑ የጤና ባለሙያዎችን በጥራትና በብዛት በማሰማራት የጤና አገልግሎቱ ጥራት እንዲኖረው ለማድረግ ክፍት የስራ መደብና በጀት መኖሩን ተቋማት ባሳወቁን መሠረት በቋሚ ቅጥር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቀጠሮ ማሰራት ይፈልጋል
1. የስራ መደቡ መጠሪያ ጠቅላላ ህኪም ደመወዝ –9056.00/ ዘጠኝ ሽህ ሃምሳ ስድስት ብር ብዛት – 340/ ሶስት መቶ አርባ/ የስራ ቦታ – በክልሉ ባሉ የጤና ተቋማት ክፍት ቦታዎች ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት በጠቅላላ ሀኪም የመጀመሪያ ዲግሪ የስራ ልምድ 0 ዓመት የስራ ልምድ የሙያ ምዝገባ ፈቃድ ያለው/ ያላት
2. የስራ መደቡ መጠሪያ የጥርስ ሀኪም ብዛት – 4/ አራት ደመወዝ 9056.00/ ዘጠኝ ሽህ ሃምሳ ስድስት ብር/ የስራ ቦታ- በክልሉ ባሉ የጤና ተቋማት ክፍት ቦታዎች ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት በጥርስ ሀኪም የመጀመሪያ ዲግሪ የሥራ ልምድ 0 ዓመት የስራ ልምድ የሙያ ምዝገባ ፈቃድ ያለው/ ያላት
3 የስራ መደቡ መጠሪያ – ቴክኖሎጅስት ሙያ የተመረቀ/ ች የትምህርት ደረጃ የመጀመሪያ ዲግሪ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጅ የመጀመሪያ ዲግሪ – ሜዲካል ራዲዮሎጂ የስራ ልምድ ዐ ዓመት ብዛት 3/ ሶስት/ ደረጃአስራ ሁለት ደመወዝ –7071.00/ ሠባት ሽ ሠባ አንድ ብር/ የስራ ቦታ በአማራ ክልል ጤና ቢሮ ስር በሚገኙ ሆስፒታሎች የቅጥር ሁኔታ የመመዝገቢያ ጊዜ 7/ ሠባት የስራ ቀናት/ በቋሚነት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ
How To Apply
We're stating that you can register with the original andnon-returnable photocopy of your educational certificate at all zone health departments. We urge Zone Health Departments to send us a soft copy and hard copy within 3/ three/ successive days from the date of completion of registration.
Reminder “ Health Office
1. Those who are willing to work assigned to any health facility
2. He has not been employed by government health institutions in the region before, either on a temporary basis or on a permanent basis .
We'll announce the coming day of the exam የመመዝገቢያ ቦታ በሁሉም ዞን ጤና መምሪያዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን| ዞን ጤና መምሪያዎችም ምዝገባው ከተጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3/ ሶስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሶፍትና ኮፒ እና በሀርድ ኮፒ እንድትልኩልን እናሳስባለን ማሣሠቢያ “ ጤና ቢሮ
1. በማንኛውም ጤና ተቋም ዕጣ በደረሰው ቦታ ላይ ተመድቦ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ
2. ከዚህ በፊት በክልሉ በመንግስት ጤና ተቋማት በማችንግ ፈንም ይሁን በቋሚ ቅጥር ያልተቀጠረ
3. የፈተና ቀን ቀጣይ በማስታወቂያ እንገልፃለን