Hilltops Academy New Jobs Vacancy
Hilltops Academy New Jobs Vacancy
መጋቢት 11/2015 ዓ.ም
አካዳሚያችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ልምድ ያላቸው መምህራንና ሠራተኞችን እጅግ ማራኪ በሆነ ደመወዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
መስፈርቶች ደመወዝ
- መምህርነትን ወደው እና አፍቅረው የሚሰሩ
- ለመምህርነት የሞያ ሥነ-ምግባር ታዛዥ የሆኑ ለመምህራን ከ15,000 – 30,000 ብር
- በተመደቡበት የሞያ ዘርፍ ለውጥ ማስመዝገብ የሚችሉ ለኬጂ እና ለአሀዳዊ (Self-contained) መምህራን
- የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ከ15,000 – 25,000 ብር
- ሙሉ ጊዜያቸውን ለመምህርነት ሞያ የሚያውሉ ለእንግሊዘኛ መምህራን ከ20,000 – 35,000 ብር
- ለተባባሪ መምህራን ከ7,000 – 8000 ብር
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተወዳዳሪ ቀርቦ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
|
ተ.ቁ |
የስራው ዓይነት |
ተፈላጊ ችሎታ |
የስራ ልምድ |
ብዛት |
|
|
1. |
እንግሊዘኛ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በእንግሊዘኛ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች፡፡ እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገር እና ያለግድፈት መፃፍ፣ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
5 |
|
|
2. |
ረዳት መምህር (Cooperative Teacher) |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት አይነቶች በዲግሪ የተመረቀ/ች |
ጥሩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ እና ጥሩ የእጅ ፅሁፍ ያላት እና 0 ዓመት ልምድ |
10 |
|
|
3. |
የአፀደ ህፃናት (ኬጂ) መምህርት |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ (BED) ዲግሪ የተመረቀች |
በሙያው 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት |
5 |
|
|
4. |
አሀዳዊ መምህር (Self Contained Teacher) |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት አይነቶች በBED ዲግሪ የተመረቀ/ች |
3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት (ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ) |
5 |
|
|
5. |
አካውንታንት |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀች |
በሂሳብ ሰራተኛነት 5 ዓመትና ከዚያም በላይ ልምድ ያላት (ፆታ ሴት) |
5 |
|
|
6. |
ጥበቃ |
እስከ ስምንተኛ ክፍል የተማረ በጥበቃ ሠራተኝነት ያገለገለ |
በሞያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው (ደመወዝ 3,500 – 5,000) |
5 |
|
|
አድራሻችን ፡- ጦርሃይሎች ሆላንድ ኤምባሲ ፊት ለፊት ( Finance +251-993-52-64-02 KG Division: - +251-922- 22-63-50/ +251- 993 -52-64-01 Primary Division:- + 251- 925 -34-00-99 Hilltops Knowledge Village: - +251-930-07-71-27 * 70538 Website: www.hilltops1.com ለበለጠ መረጃ፡- Telegram Channel፡ hilltopsjob
|
- አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃቸውን በመያዝ በእጅ የተፃፈ ማመልከቻ ይዞ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
|
አድራሻችን ፡- ጦርሃይሎች ሆላንድ ኤምባሲ ፊት ለፊት ( Finance +251-993-52-64-02 KG Division: - +251-922- 22-63-50/ +251- 993 -52-64-01 Primary Division:- + 251- 925 -34-00-99 Hilltops Knowledge Village: - +251-930-07-71-27 * 70538 Website: www.hilltops1.com ለበለጠ መረጃ፡- Telegram Channel፡ hilltopsjob
|