Hilltops Academy vacancy for teachers in academic staff for 305 positions
Hilltops Academy vacancy for teachers in academic staff for 305 positions
መስከረም 10/2015 ዓ.ም
አካዳሚያችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ልምድ ያላቸው መምህራንና ሠራተኞችን እጅግ ማራኪ በሆነ ደመወዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
መስፈርቶች ደመወዝ
- መምህርነትን ወደው እና አፍቅረው የሚሰሩ ለር/መምህራን ከ35,000 – 45,000 ብር
- ለመምህርነት የሞያ ሥነ-ምግባር ታዛዥ የሆኑ ለመምህራን ከ15,000 – 30,000 ብር
- በተመደቡበት የሞያ ዘርፍ ለውጥ ማስመዝገብ የሚችሉ ለኬጂ እና ለአሀዳዊ (Self-contained) መምህራን
- የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ከ15,000 – 25,000 ብር
- ሙሉ ጊዜያቸውን ለመምህርነት ሞያ የሚያውሉ ለእንግሊዘኛ መምህራን ከ20,000 – 35,000 ብር
- ለተባባሪ መምህራን ከ7,000 – 8000 ብር
- አካውንታንት 12,000 – 25,000
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተወዳዳሪ ቀርቦ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ተ.ቁ |
የስራው ዓይነት |
ተፈላጊ ችሎታ |
የስራ ልምድ/ ደሞዝ |
ብዛት |
|
1. |
የሣይንስ ዘርፍ ርዕሰ መምህር (Science Stream principal) |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሣይንስ ትምህርት ወይም በሌላ ተዛማጅ በሆነ የሙያ ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገርና ልዩ ልዩ መጣጥፎችን በእንግሊዘኛ ያለግድፈት መፃፍ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል |
በርዕሰ መምህርነት 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት |
5 |
|
2. |
የማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ርዕሰ መምህር (Social Stream principal) |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማህበራዊ ሣይንስ ትምህርት ወይም በሌላ ተዛማጅ በሆነ የሙያ ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገርና ልዩ ልዩ መጣጥፎችን በእንግሊዘኛ ያለግድፈት መፃፍ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል |
በርዕሰ መምህርነት 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት |
5 |
|
3. |
የአንደኛ ደረጃ (ከ1ኛ-4ኛ) ክፍል ርዕሰ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገርና ልዩ ልዩ መጣጥፎችን በእንግሊዘኛ ያለግድፈት መፃፍ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል |
በርዕሰ መምህርነት 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት |
5 |
|
4. |
የአንደኛ ደረጃ (ከ5ኛ-8ኛ) ክፍል ርዕሰ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገርና ልዩ ልዩ መጣጥፎችን በእንግሊዘኛ ያለግድፈት መፃፍ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል |
በርዕሰ መምህርነት 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት |
5 |
|
5. |
የአፀደ ህፃናት ርዕሰ መምህርት |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገር እና ልዩ ልዩ መጣጥፎችን በእንግሊዘኛ ያለግድፈት መፃፍ ማረም (Edit) ማድረግ የምትችል |
በአፀደ ሕፃናት ርዕሰ መምህርነት 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያላት |
5 |
|
6. |
እንግሊዘኛ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በእንግሊዘኛ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች፡፡ እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገር እና ያለግድፈት መፃፍ፣ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
20 |
|
7. |
ፊዚክስ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
4 |
|
8. |
ሒሳብ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሒሳብ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
4
|
|
9. |
ኬሚስትሪ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኬሚስትሪ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
4 |
|
10. |
ባዮሎጂ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በባዮሎጂ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
4 |
|
11. |
ጂኦግራፊ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በጂኦግራፊ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
3 |
|
12. |
ሂስትሪ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሂስትሪ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
3 |
|
13. |
የሥነ ውበት (Aesthetic) መምህር |
ከታወቀ የትምህርት ተቋም በስነውበት (Aesthetic) ወይም ተዛማጅ በሆነ የሞያ ዘርፍ የተመረቀ/ች |
3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት |
3 |
|
14. |
የጤናና የሰውነት ማጐልመሻ መምህር (HPE) |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በጤናና በሰውነት ማጐልመሻ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት (ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ) |
3 |
|
15. |
አማርኛ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
3 |
|
16. |
አፋን ኦሮሞ መምህር |
ከታወቀ የትምህርት ተቋም በኦሮሚኛ ቋንቋ በዲግሪ የተመረቀ/ች |
በሙያው የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
5 |
|
17. |
የስነ-ዜጋ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሥነ-ዜጋ፣ በታሪክ ወይም በፖለቲካል ሣይንስ ትምህርት በመጀመሪያ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት |
3 |
|
18. |
አሀዳዊ መምህር (Self Contained Teacher) |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት አይነቶች በBED ዲግሪ የተመረቀ/ች |
3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት (ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ) |
15 |
|
19. |
የአፀደ ህፃናት (ኬጂ) መምህርት |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ (BED) ዲግሪ የተመረቀች |
በሙያው 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት |
25 |
|
20. |
ረዳት መምህር (Cooperative Teacher) |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት አይነቶች በዲግሪ የተመረቀ/ች |
ጥሩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ እና ጥሩ የእጅ ፅሁፍ ያላት እና 0 ዓመት ልምድ |
40 |
|
21. |
የኮምፒውተር መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኮምፒውተር ሣይንስ ትምህርት በመጀመሪያ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
በሞያው የ3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት |
7 |
|
22. |
አካውንታንት |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀች |
በሂሳብ ሰራተኛነት 5 ዓመትና ከዚያም በላይ ልምድ ያላት (ፆታ ሴት) |
5 |
|
23. |
ገንዘብ ያዥ (Cashier) |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀች |
በገንዘብ ያዥነት 3 ዓመትና ከዚያም በላይ ልምድ ያላት እና በካሽ ሬጂስተር መስራት የምትችል (ፆታ ሴት) |
4 |
|
24. |
ሞግዚት |
12 ክፍልን ያጠናቀቀች |
በሙያው 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያላት |
40 |
|
25. |
መረጃዎችን በኮምፒውተር የሚያጠናቅር (Data Encoder) |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በዲግሪ የተመረቀ/ች የኮምፒውተር ሶፍትዌር እና ሀርድ ዌርን መጠገን የሚችል/ትችል |
በሞያው የ3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት |
7 |
|
26. |
ላይብረሪያን |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT) የተመረቀ/ች |
በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያላት |
3 |
|
27. |
ላቦራቶሪ ቴክኒሺያን |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
በላብራቶሪ ቴክኒሻንነት 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው |
4 |
|
28. |
ሴክረተሪ |
በሴክረተሪያል ሳይንስ ዲፕሎማ ያላት ወይም በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ታይፒንግ አስደናቂ ችሎታ ያላት |
በሞያው 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት፡፡ |
5 |
|
29. |
ጠቅላላ አገልግሎት ሰራተኛ |
ልዩ ልዩ እንደኤሌክትሪክ፣ ውሃ እና ሌሎችን መጠገን እንዲሁም የተበላሹ ንብረቶችን የማስተካከል ችሎታ ያለው |
በሞያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት፡፡ |
3 |
|
30. |
አረብኛ ቋንቋ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአረብኛ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች፡፡ አረብኛን አቀላጥፎ መናገር እና ያለግድፈት መፃፍ፣ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል |
በሞያው ሶስት አመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች ደመወዝ 15,000 – 25,000 |
3 |
|
31. |
ፈረንሳይኛ ቋንቋ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በፈረንሳይኛ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች፡፡ ፈረንሳይኛ አቀላጥፎ መናገር እና ያለግድፈት መፃፍ፣ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል |
በሞያው ሶስት አመት እና ከዚያ የሰራ/ች ደመወዝ15,000 – 25,000 |
3 |
|
32. |
ጤና ረዳት /ነርስ |
ከታወቀ የጤና ኢንስቲትዩት በጤና ረዳትነት ወይንም በነርስነት በዲግሪ የተመረቀ/ቀች |
በሞያው 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው/ላት ደመወዝ |
3 |
|
33. |
ንብረት ክፍል ሃላፊ |
በ (Information Technology) ወይም በማንኛውም የትምህርት አይነት በዲግሪ የተመረቀች መረጃን በኮምፒውተር አጠናቅራ መያዝ የምትችል |
በሞያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያላት |
3 |
|
34. |
አትክልተኛ |
በሞያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው |
ደመወዝ 3,500 – 4,500 |
3 |
|
35. |
የምግብ ባለሞያ (Chef) |
ከታወቀ የምግብ ሞያ ኢንስቲቲዩት በሼፍነት የተመረቀ(ቀች) |
3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት (ደመወዝ ከ15,000 – 20,000) |
3 |
|
36. |
ጥበቃ |
እስከ ስምንተኛ ክፍል የተማረ በጥበቃ ሠራተኝነት ያገለገለ |
በሞያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው (ደመወዝ 3,500 – 5,000) |
3 |
- አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃቸውን በመያዝ በእጅ የተፃፈ ማመልከቻ
- ይዞ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
|