Hilltops Acadamy Jobs

 

መስከረም 30/2015 ዓ.ም

   

አካዳሚያችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ልምድ ያላቸው መምህራንና ሠራተኞችን እጅግ ማራኪ በሆነ ደመወዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

           መስፈርቶች                                                       ደመወዝ

  • መምህርነትን ወደው እና አፍቅረው የሚሰሩ                     
  • ለመምህርነት የሞያ ሥነ-ምግባር ታዛዥ የሆኑ                             ለመምህራን ከ15,000 – 30,000 ብር
  • በተመደቡበት የሞያ ዘርፍ ለውጥ ማስመዝገብ የሚችሉ ለኬጂ እና ለአሀዳዊ (Self-contained) መምህራን
  • የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል  ከ15,000 – 25,000 ብር
  • ሙሉ ጊዜያቸውን ለመምህርነት ሞያ የሚያውሉ        ለእንግሊዘኛ መምህራን ከ20,000 – 35,000 ብር
  • ለተባባሪ መምህራን ከ7,000 – 8000 ብር

 

      በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተወዳዳሪ ቀርቦ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

 

ተ.ቁ

የስራው ዓይነት

ተፈላጊ ችሎታ

የስራ ልምድ/ ደሞዝ

ብዛት

1.        

እንግሊዘኛ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በእንግሊዘኛ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች፡፡ እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገር እና ያለግድፈት መፃፍ፣ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል

ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት

10

2.        

ፊዚክስ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት

4

3.        

ሒሳብ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሒሳብ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት

4

 

4.        

ኬሚስትሪ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኬሚስትሪ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

4

5.        

ባዮሎጂ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በባዮሎጂ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

4

6.        

ጂኦግራፊ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በጂኦግራፊ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

3

7.        

ሂስትሪ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሂስትሪ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

3

8.        

የሥነ ውበት (Aesthetic) መምህር

ከታወቀ የትምህርት ተቋም በስነውበት (Aesthetic) ወይም ተዛማጅ በሆነ የሞያ ዘርፍ የተመረቀ/ች

3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት

3

9.        

አማርኛ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

3

10.       

አፋን ኦሮሞ መምህር

ከታወቀ የትምህርት ተቋም በኦሮሚኛ ቋንቋ በዲግሪ የተመረቀ/ች

በሙያው የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

5

11.       

የስነ-ዜጋ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሥነ-ዜጋ፣ በታሪክ   ወይም በፖለቲካል ሣይንስ ትምህርት በመጀመሪያ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት

3

12.       

አሀዳዊ መምህር          (Self Contained Teacher)

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት አይነቶች በBED ዲግሪ የተመረቀ/ች

3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት (ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ)

10

13.       

የአፀደ ህፃናት (ኬጂ) መምህርት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ (BED) ዲግሪ የተመረቀች

በሙያው 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት

15

14.       

ረዳት መምህር

(Cooperative Teacher)

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት አይነቶች በዲግሪ የተመረቀ/ች

ጥሩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ እና ጥሩ የእጅ ፅሁፍ ያላት እና 0 ዓመት ልምድ

 

30

15.       

የኮምፒውተር መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኮምፒውተር ሣይንስ ትምህርት በመጀመሪያ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

በሞያው የ3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

7

16.       

ሞግዚት

12 ክፍልን ያጠናቀቀች

በሙያው 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያላት

20

17.       

መረጃዎችን በኮምፒውተር የሚያጠናቅር (Data Encoder)

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በዲግሪ የተመረቀ/ች የኮምፒውተር ሶፍትዌር እና ሀርድ ዌርን መጠገን የሚችል/ትችል

በሞያው የ3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

3

18.       

ላይብረሪያን

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT) የተመረቀ/ች

በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያላት

2

19.       

ላቦራቶሪ ቴክኒሺያን

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

በላብራቶሪ ቴክኒሻንነት 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው

2

20.       

ሴክረተሪ

በሴክረተሪያል ሳይንስ ዲፕሎማ ያላት ወይም በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ታይፒንግ አስደናቂ ችሎታ ያላት

በሞያው 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት፡፡

5

21.       

ጠቅላላ አገልግሎት ሰራተኛ

ልዩ ልዩ እንደኤሌክትሪክ፣ ውሃ እና ሌሎችን መጠገን እንዲሁም የተበላሹ ንብረቶችን የማስተካከል ችሎታ ያለው

በሞያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት፡፡

2

22.       

ጥበቃ

እስከ ስምንተኛ ክፍል የተማረ በጥበቃ ሠራተኝነት ያገለገለ

በሞያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው (ደመወዝ 3,500 – 5,000)

3

  • አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃቸውን በመያዝ በእጅ የተፃፈ ማመልከቻ ይዞ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

አድራሻችን -  ጦርሃይሎች ሆላንድ ኤምባሲ ፊት ለፊት

 

( Finance +251-993-52-64-02

   KG Division: - +251-922- 22-63-50/ +251- 993 -52-64-01

               Primary Division:- + 251- 925 -34-00-99

               Hilltops Knowledge Village: - +251-930-07-71-27

                       * 70538

    Website: www.hilltops1.com

ለበለጠ መረጃ፡-

Telegram Channel፡ hilltopsjob