MIDROC CONSTRUCTION ETHIOPIA JOBS VACANCY

MIDROC CONSTRUCTION ETHIOPIA JOBS VACANCY

MIDROC CONSTRUCTION ETHIOPIA PLC  

MIDROC CONSTRUCTION ETHIOPIA PLC vacancy 2024  MIDROC Construction Ethiopia PLC  Midroc Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al- Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture,Agro-processing, Manufacturing, Mining      

የሥራ ቦታ ፕሮጀክቶች  

How to Apply  

  1. ከድርጅታችን ጋር መሥራት የሚፈልጉና መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰራተኞች ዋናውን እና የማይመለስ የትምህርት የሥራ ልምድ ሰነዳቸውን እና መታወቂያ ኮፒ ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በኋላ ባሉት 05 የሥራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ መካኒሳ አቦ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት የሚገኝበት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአካል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ አመልካቾች የሚወዳደሩበትን የሥራ ቦታ እና የስራ መደብ በማመልከቻቸው ላይ መጥቀስ አለባቸው ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር የሰው ሐብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት  – 011- 3 72 61 50