Muger Cement Factory Vacancy
Muger Cement Factory
Chemical Industry Corporation Muger Cement Factory qualified and experienced individuals to apply for colorful job positions.However, Chemical Industry Corporation Muger Cement Factory welcomes you to join their team, If you're a job candidate looking for exciting opportunities.
Position 1የፋሲሊቲ ሰርቪስ የጥገና ባለሙያ/ ቧንቧ/
Salary Offer Negotiable
Experience Level Junior
Total Years Experience 0 (Zero Experience)
Date Posted March 17, 2024
Deadline Date March 26, 2024
የትምህርት ዓይነት በቧንቧ ሥራ ሙያ ወይም ተመሳሳይ
የትምህርት ደረጃ ሌቭል 3 2 1
የስራ ልምድ 0/2/4 ዓመት
የሥራ ደረጃ 2
ብዛት 2 ልዩ ጥቅም የኢንሹራንስ ሽፋን የህክምና አገልግሎት ይሰጣል የስራ ቦታ ሙገር
Position 2 በጀትና ኮስት ባለሙያ
የትምህርት ዓይነት በአካውንቲንግ ፋይናንስ በአካውንቲንግ ፋይናንስ ወይም ተመሳሳይ
የትምህርት ደረጃ ማስተርስ ቢኤ
የስራ ልምድ0/2 ዓመት
የሥራ ደረጃ 10
ብዛት 2 ልዩ ጥቅም የኢንሹራንስ ሽፋን የህክምና አገልግሎት ይሰጣል የስራ ቦታታጠቅ
Position 3 ጀማሪ የሰው ሃብት ሥራ አመራር ባለሙያ
የትምህርት ዓይነት ማጅመንት ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን
የትምህርት ደረጃ ቢኤዲግሪ
የስራ ልምድ 0 ዓመት
የሥራ ደረጃ 9
ብዛት 2 ልዩ ጥቅም የኢንሹራንስ ሽፋን የህክምና አገልግሎት ይሰጣል የስራ ቦታ ታጠቅ
Position 4 የፋይናንስ ባለሙያ
የትምህርት ዓይነት በአካውንቲንግ ፋይናንስ በአካውንቲንግ ፋይናንስ ወይም ተመሳሳይ
የትምህርት ደረጃ ማስተርስ ቢኤ
የስራ ልምድ0/2 ዓመት
የሥራ ደረጃ 10 ልዩ ጥቅም የኢንሹራንስ ሽፋን የህክምና አገልግሎት ይሰጣል የስራ ቦታታጠቅ
HOW TO APPLY
መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7/ ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሙገር የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በመቅረብ ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር እንድታቀርቡ እንገልጻለን በሌቬል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ/ ሲኦሲ/ ሰርተፊኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም የስራ ልምድ የሚታሰበው ከምረቃ በኋላ ያለውን መሆኑን እናሳውቃለን
ስልክ- ሙገር 011279015አ.አ 0114404791 ታጠቅ 0112601584