ሂልቶኘስ አካዳሚ
ሂልቶኘስ አካዳሚ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ልምድ ያሊቸው መምህራን ሠራተኞችን
እጅግ ማራኪ በሆነ ደመወዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. እንግሉዘኛ መምህር
2. ሒሳብ መምህር
3. ኬሚስትሪ መምህር
መስፈርቶች
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተሇያዩ የትምህርት አይነቶች በዲግሪ የተመረቀ/ች
በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በሊይ የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
መምህርነትን ወደው እና አፍቅረው የሚሰሩ
ሇመምህርነት የሞያ ሥነ-ምግባር ታዛዥ የሆኑ
በተመደቡበት የሞያ ዘርፍ ሇውጥ ማስመዝገብ የሚችለ
የተሟሊ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችለ
ሙለ ጊዜያቸውን ሇመምህርነት ሞያ የሚያውለ
ደመወዝ
ሇእንግሉዘኛ መምህር ከ 40,000 – 60,000 (ከ አርባ ሺህ እስከ ስልሳ ሺህ ብር)
ሇሒሳብ መምህር ከ 40,000 – 50,000 (ከ አርባ ሺህ እስከ ሃምሳ ሺህ ብር )
ሇ ኬሚስትሪ መምህር ከ 30,000 – 50,000 (ከ ሰሊሳ ሺህ እስከ ሃምሳ ሺህ ብር )
አድራሻችን፡- ቤተል ሮም ሰፈር አዲሱ 30 ሜትር መንገድ እሳት አደጋ አከባቢ አቢሲንያ ባንክ ያሇበት
ህንፃ 1ኛ ፎቅ
Finance +251-993-52-64-02
KG Division: - +251-922- 22-63-50/ +251- 993 -52-64-01
Primary Division:- + 251- 925 -34-00-99
Hilltops Knowledge Village: - + 251-930-07-71-27
Telegram Channel:- hilltopsjob
አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ዋናውንና ኮፒውን
ማስረጃቸውን በመያዝ እንዲሁም በእጅ የተፃፈ ማመልከቻ ይዞ በግንባር በመቅረብ ማመልከት
የሚችለ መሆኑን እንገልፃሇን፡