CHILALO FOOD COMPLEX Vacancy

CHILALO FOOD COMPLEX Vacancy

CHILALO FOOD COMPLEX PLC

CHILALO FOOD COMPLEXinvites qualified and competent candidates for the following positions

Position 1መካኒካል ኢንጂነር 

Salary Offer As per Company Scale 

Experience Level Junior 

Total Years Experience 0 (Zero Experience) 

Date Posted May 15, 2024 

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድከታወቅ ዩኒቨርሲቲ/ ኮሌጅ በመካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ ላት – 0 ዓመት የሥራ ልምድ 

ብዛት 5  የሥራ ቦታ አሰላ  

Position 2 የጥራት ቁጥጥር ሰራተኛ 

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ ከታወቅ ዩኒቨርሲቲ/ ኮሌጅ በምግብ ቴክኖሎጂ ሙያ/ በኬምስትሪ/ በባዮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ ላት- 0 ዓመት የሥራ ልምድ 

ብዛት 5  የሥራ ቦታ አሰላ  

Position 3 ኤሌክትሪካል ኢንጂነር 

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ ከታወቅ ዩኒቨርሲቲ/ ኮሌጅ ኤሌክትሪካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ ላት  – 0 ዓመት የሥራ ልምድ 

ብዛት 5  የሥራ ቦታ አሰላ  

HOW TO APPLY 

የምዝገባ ቦታ- ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መሰፈረት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃ በመያዝ በአካል በድርጅቱ ዋናው መስሪያቤት ለቡ መብራት ሀይል ፎዚያና ህንፃ 5ኛ ፎቅ ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ አሰላ በድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ በመምጣት እንዲሁም በEmail አድራሻችን vacancy1@gmail.com መመዝገብ ትችላላችሁ  

ለበለጠ መረጃ- በስልክ ቁጥር 251910412508/ 0930302995 መደወል ይቻላል 

የሥራ ቦታ- አሰላ እንዲሁም ፈተና የሚሰጥበት ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ አሰላ ፋብሪካ ቅጥር ጊቢ ውስጥ 

የምዝገባ ቀን- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስር( 10) የስራ ቀናት 

Deadline: May 28, 2024