Hilltops Academy Jobs Vacancy

 www.abayjobs.com

Hilltops Academy SC

አካዳሚያችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ልምድ ያላቸው መምህራንና ሠራተኞችን እጅግ ማራኪ በሆነ መወዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

መስፈርቶች                                                         ደመወዝ

  • መምህርነትን ው እና አፍቅረው የሚሰሩ ለር/መምህራን ከ35,000 – 45,000 ብር
  • ለመምህርነት የሞያ ሥነ-ምግባር ታዛዥ የሆኑ መምህራን ከ15,000 – 30,000 ብር
  • በተመደቡበት የሞያ ዘርፍ ለውጥ ማስመዝገብ የሚችለ ኬጂ እና አሀዳዊ (Self  - Contained) መምህራን
  • የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ ከ15,000 25,000 ብር
  • ሙለ ጊዜያቸውን መምህርነት ሞያ የሚያውሉ እንግሊዘኛ መምህራን ከ20,000 – 35,000 ብር
    • ለተባባሪ መምህራን ከ7,000 – 8000 ብር
    • ሲንየር አካውንታንት 20,000 - 25,000
    • ካ ው ን ታ ት 15, 000 - 20, 000                                                                                      

ተ.ቁ

የስራው ዓይነት

 

 

 

ተፈላጊ ችሎታ

የስራ ልምድ/ መወዝ

ብዛት

 

 

1

 

የሣይንስ ዘርፍ ርዕሰ መምህር (Science Stream principal)

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሣይንስ ትምህርት ወይም በሌላ ተዛማጅ በሆነ የሙያ ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገርና ልዩ ልዩ መጣጥፎችን በእንግሊዘኛ ያለግድፈት መፃፍ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል

በርዕሰ መምህርነት 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያው/ላት

 

 

5

 

 

2.

 

የማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ርዕሰ መምህር (Social Stream principal)

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማህበራዊ ሣይንስ ትምህርት ወይም በሌላ ተዛማጅ በሆነ የሙያ ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገርና ልዩ ልዩ መጣጥፎችን በእንግሊዘኛ ያለግድፈት መፃፍ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል

በርዕሰ መምህርነት 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ልምድ ያው/ላት

 

 

5

 

3.

 

የአንደኛ ረጃ (ከ1ኛ-4ኛ) ክፍሌ ርዕሰ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገርና ልዩ ልዩ መጣጥፎችን በእንግሊዘኛ ያለግድፈት መፃፍ

ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል

በርዕሰ መምህርነት 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያው/ላት

 

5

 

4.

 

የአንደኛ ደረጃ (ከ5ኛ-8ኛ) ክፍል ርዕሰ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገርና ልዩ ልዩ መጣጥፎችን በእንግሊዘኛ ያለግድፈት መፃፍ

ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል

በርዕሰ መምህርነት 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያው/ላት

 

5

 

5.

 

የአፀደ  ህፃናት ርዕሰ መምህርት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገር እና ልዩ ልዩ መጣጥፎችን በእንግሊዘኛ ያለግድፈት መፃፍ ማረም (Edit) ማድረግ የምትችል

በአፀሕፃናት ርዕሰ መምህርነት 5 ዓመትና ከዚያ በሊይ የስራ ልምድ ያላት

 

5

 

6.

 

እንግሊዘኛ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በእንግሊዘኛ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች፡፡ እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገር እና ያለግድፈት መፃፍ፣ ማረም (Edit) ማድረግ

የሚችል/ትችል

ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያው/ላት

 

20

 

7.

ፊዚክስ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያው/ላት

5

 

8.

 

ሒሳብ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሒሳብ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያው/ላት

5

 

9.

ኬሚስትሪ መምህር

ከታወቀ   ዩኒቨርሲቲ   በኬሚስትሪ   ትምህርት

በመጀመሪያ  ዲግሪ  ወይም  በሁለተኛ  ዲግሪ የተመረቀ/ች

ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያው/ላት

5

 

 

 

10.

ባዮሎጂ መምህር

ከታወቀ   ዩኒቨርሲቲ   በባዮሎጂ   ትምህርት በመጀመሪያ  ዲግሪ  ወይም  በሁለተኛ ዲግሪ

የተመረቀ/ች

ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያው/ላት

5

 

 

          በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተወዳዳሪ ቀርቦ መወዳር የሚችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

                        

 

11.

ጂኦግራፊ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በጂኦግራፊ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ከ7ኛ - 12ኛ ክፍሌ በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያው/ላት

3

 

12.

ሂስትሪ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሂስትሪ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ከ7ኛ - 12ኛ ክፍሌ በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያው/ላት

3

 

13.

የሥነ ውበት(Aesthetic) መምህር

ከታወቀ   የትምህርት   ተቋም         በስነውበት

(Aesthetic) ወይም ተዛማጅ በሆነ የሞያ ዘርፍ የተመረቀ/ች

3 ዓመትና ከዚያ በሌይ የስራ ልምድ ያው/ላት

3

 

14.

የጤናና የሰውነት ማጐልመሻ መምህር

(HPE)

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በጤናና በሰውነት ማጐልመሻ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

3 ዓመት የሥራ ልምድ ያው/ላት (ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ)

 

3

 

15.

 

አማርኛ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

 

3

16.

አፋን ኦሮሞ መምህር

ከታወቀ የትምህርት ተቋም በኦሮሚኛ ቋንቋ በዲግሪ የተመረቀ/ች

በሙያው የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

5

 

17.

 

የስነ-ዜጋ መምህር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሥነ-ዜጋ፣ በታሪክ                              ወይም በፖለቲካ  ሣይንስ  ትምህርት  በመጀመሪያ  ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

2 ዓመትና ከዚያ በሊይ የስራ ልምድ ያው/ላት

 

3

 

18.

አሀዳዊ መምህር

(Self Contained Teacher)

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት አይነቶች በBED ዲግሪ የተመረቀ/ች

3 ዓመትና ከዚያ በሊይ የስራ ልምድ ው/ላት (ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ)

 

15

19.

    የአፀደ  ህፃናት (ኬጂ)መምህርት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ (BED) ዲግሪ የተመረቀች

በሙያው 3  ዓመትና ከዚያ        በላይ የስራ ሌምድ ያለው/ላት

25

 

20.

ረዳት መምህር (Cooperative Teacher)

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት አይነቶች በዲግሪ የተመረቀ/ች

ጥሩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችልታ እና ጥሩ የእጅ ፅሁፍ ያላት እና     0 ዓመት ልምድ

 

40

 

21.

 

የኮምፒውተር መምህር

ከታወቀ   ዩኒቨርሲቲ  በኮምፒውተር        ሣይንስ ትምህርት በመጀመሪያ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ

የተመረቀ/ች

በሞያው  የ3  ዓመት  የስራ    ልምድ ያው/ላት

7

22.

አካውንታንት

ከታወቀ  ዩኒቨርሲቲ  በአካውንቲንግ        በዲግሪ የተመረቀች

በሂሳብ ሰራተኛነት 5 ዓመትና ከዚያም በላይ ልምድ ያላት (ፆታ ሴት)

5

 

23.

 

ገንዘብ ያዥ (Cashier)

ከታወቀ  ዩኒቨርሲቲ  በአካውንቲንግ        በዲግሪ የተመረቀች

በገንዘብ ያዥነት 3 ዓመትና ከዚያም በላይ ልምድ ያላት እና በካሽ ሬጂስተር መስራት የምትችል (ፆታ ሴት)

 

4

 

24.

ሞግዚት

12 ክፍልን ያጠናቀቀች

በሙያው 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያላት

40

 

25.

መረጃዎችን በኮምፒውተር የሚያጠናቅር (Data Encoder)

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኢንፎርሜሽን ቴክኖልጂ በዲግሪ የተመረቀ/ች የኮምፒውተር ሶፍትዌር እና ሀርድ ዌርን መጠገን የሚችል/ትችል

በሞያው  የ3  ዓመት  የስራ    ልምድ ያለው/ላት

7

 

26.

 

ሴክረተሪ

በሴክረተሪያል ሳይንስ ዲፕሎማ ያላት ወይም በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ታይፒንግ አስናቂ ችሎታ ያላት

በሞያው  3  ዓመትና  ከዚያ       በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት፡፡

 

5

 

27.

ጥበቃ

እስከ ስምንተኛ ክፍል የተማረ በጥበቃ ሠራተኝነት ያገለገለ

በሞያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው (መወዝ 6,000)

 

5


አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃቸውን በመያዝ በእጅ የተፃ ማመልከቻ ይዞ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድ ራ ሻ ች ን ፡- ጦርሃይሆላንድ  ኤ ም ባሲ  ፊ ት ለፊት

( Finance +251-993-52-64-02

KG Division: - +251-922- 22-63-50/ +251- 993 -52-64-01

Primary Division:- + 251- 925 -34-00-99

Hilltops Knowledge Village: - +251-930-07-71-27

* 70538

Website: www.hilltops1.com       

    ለበለጠ መረጃ፡-

Telegram Channel፡ hilltopsjob