Hilltops Academy Vacancy
Hilltops Academy PLC
ሚያዚያ 07/2015 ዓ.ም
አካዳሚያችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ልምድ ያላቸው መምህራንና ሠራተኞችን እጅግ ማራኪ በሆነ ደመወዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
መስፈርቶች ደመወዝ
- መምህርነትን ወደው እና አፍቅረው የሚሰሩ
- ለመምህርነት የሞያ ሥነ-ምግባር ታዛዥ የሆኑ ለመምህራን ከ15,000 – 30,000 ብር
- በተመደቡበት የሞያ ዘርፍ ለውጥ ማስመዝገብ የሚችሉ ለእንግሊዘኛ መምህራን ከ20,000 – 35,000 ብር
- የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ለተባባሪ መምህራን ከ7,000 – 8000 ብር
- ሙሉ ጊዜያቸውን ለመምህርነት ሞያ የሚያውሉ
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተወዳዳሪ ቀርቦ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
|
ተ.ቁ |
የስራው ዓይነት |
ተፈላጊ ችሎታ |
የስራ ልምድ |
ብዛት |
|
|
1. |
እንግሊዘኛ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በእንግሊዘኛ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች፡፡ እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገር እና ያለግድፈት መፃፍ፣ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
5 |
|
|
2. |
ፊዚክስ መምህር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
5 |
|
|
3. |
ረዳት መምህር (Cooperative Teacher) |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት አይነቶች በዲግሪ የተመረቀ/ች |
ጥሩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ እና ጥሩ የእጅ ፅሁፍ ያላት እና 0 ዓመት ልምድ |
10 |
|
- አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃቸውን በመያዝ በእጅ የተፃፈ ማመልከቻ ይዞ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻችን ፡- ጦርሃይሎች ሆላንድ ኤምባሲ ፊት ለፊት
(Finance +251-993-52-64-02
KG Division: - +251-922- 22-63-50/ +251- 993 -52-64-01
Primary Division:- + 251- 925 -34-00-99
Hilltops Knowledge Village: - +251-930-07-71-27
* 70538
Website: www.hilltops1.com
ለበለጠ መረጃ፡-
Telegram Channel፡ hilltopsjob